Slowpoke386
#religion
am new to the neighborhood and i want to join a muluwengel church around lebu if anyone here is a member help a brother out
Feb 13, 202533 engagements
am new to the neighborhood and i want to join a muluwengel church around lebu if anyone here is a member help a brother out
Feb 13, 2025በንፁህ ህሊና ነው ይህንን ምፅፍልህ ወንድም አለም(እህትም ከሆንሽ 🙏🏾ይቅርታ ግን እዝባ እያደረኩ መቀጠሉ አዛ ስለሚሆንብኝ ተብአት ነኝና በተብአት ልቀጥል ኃላ እታረማለሁ::...) ሙሉ ወንጌል ቤተ አምልኮ መሰረታዊ የድህነት (ሀይማኖት) እምነት መግለጫዋን በግልፅ እጅህ ላይ ካለ እባክህ ልታጋራን/ኝ ትችላለህ .. ከሌለህ ደግሞ በእነዚህ ከስር በዘረዘርኳቸው የመዳናችን ኮር ጉዳዮች ላይ ምን እንደምትል ብትነግረን እንማርበታለን ባይ ነኝ🙏🏾 1ኛ በሥላሴ ምንነት ላይ 2ኛ በክርስቶስ ላይ(ለስንቶቻችን መጣ ለምን መጣ እንዴት መጣ ከማን መጣ እና በምድር እና ካረገ በኃላ ምንድነው ልዩነትና አንድነት ግብሩ) 3ኛ በጥምቀት እና ስጋና ደሙ ያለው እምነት ምን ብላ ታስተምራለች 4ኛ ክርስቶስ ተመልሶ ሲመጣ ወይም ትንሳኤ ሙታኑ እንዴት ነው ምታስተምረው... እነኚህን በሙሉ ወንጌል ያለውን አስተምህሮ እባክህ ጀባ ብትለኝ ወንድም አለም 🙏🏾
Feb 13, 2025Arsema filefit neber man
Feb 13, 2025