ሰላም እንዴት ናቹ ጓደኛ የለኝም ማማክረው እስቲ አማክሩኝ ምከሩኝ ዘንድሮ ተመርቄ ስራ ጀምሬያለው ግን እስካሁን ድረስ የፍቅር ጓደኛ የለኝም መያዝም አልፈልግም ነበር በዚ አይነት ጉዳይ ማንንም ማውራት አልፈልግም ነበር ምክንያቱም ፍቅር ብለው ገብተው ሲጎድ ስለሆነ ሁሌ እማየው እና ለመጀመርያ ግዜ ከሆነ ልጅጋር አወራሁኝ 5 አመት ሆነን ማውራት ከጀመርን በተዋወቅን በዛው አመት ነው የፍቅር ጥያቄ ያቀረበልኝ እኔም እንደማልፈልገው ነግሬው ማውራታችንን ግን አላቆምንም አሁንም ድረስ ይለምነኛል እኔግን በልጅነቴ የያዝኩት ፍርሀቴ ሊለቀኝ አልቻለም still now no ነው ምለው ግን እሱን ሳስብ ሚሰማኝ ስሜት አለ ካላወራይ ይጨንቀኛል future ሳስብ ማስበው ከሱጋር ነው ግን በሆነ parta አምኜው የሆነ parta ደሞ ተይ ይለኛል ....... ሆኖም no nw melew በቃ አናውራ ተባብለን ዞረን እንገናኛለን ሰሞኑን pls አትተይኝ ከፈለግሽ የምፈልጊውን አይነት ሰው አርጊኝ እንዳልሽው እሆናለው አለኝ እንዲ ሲለኝ ምን አልባት ልቤ ክፍት ሊሆን ያልቻለው በሀይማኖት አንድ ስላሎንን ነው ብዬ አሰብኩኝ ግን le relationship እምነቱን ሊቀይር ይችላል ? ቀይሮስ ፍርሀቴ ካለቀቀኝስ እሱ pro ነው እኔ ኦርቶዶክስ እሱ በመሀል እየተጎዳ እንደሆነ i know ግን ምን ላድርግ እኔም ፈልጌው አይደለም እና ምን እንደማረግ ግራ ገብቶኛል
Feb 13, 2025በቅድሚያ ለጥንካሬሽ ሳላደንቅ እና ሳላከብርሽ ባልፍ ፈጣሪ ራሱ ይከፋል በእኔ ቸልተኝነት... እግዚአብሔር ጥንካሬሽን ለውጤት ያድርሰው ያሰብሽው ይሳካ ምኞቴ ነው:: በመቀጠል ትኩረቴን የሳበው በእምነታችሁ ዙሪያ ያነሳሽው ሀሳብ ነው ... ምልከታዬ ይህ ነው:: በቅድሚያ ይህንን ያህል ግዜ መታገሱ ለእሱም አድናቆት ያሻዋል ነገር ግን ምናልባትም እልህ ይዞት ከሆነ ፈጣሪ ብቻ ነው ሚያውቀው ብቻ አንድ ጉዳይ አለ.. እስከዛሬ ለ5 አመት ያህል ስትወያዩ [on and off] እምነቱ ላይ ያለው ጥንካሬ ምን ይመስላል.. ጠንካራ ካልሆነ በእኔ እሳቤ ሁለት አማራጭ አለሽ አንድ እልህ ይዞት ስለሆነ እምነት ተኮር ወሬ አውሩ ያንን ማውራት እምብዛም ፍላጎት ካላሳየሽ ቀስ እያልሽ ራቂው.. ሁለተኛው አማራጭ ደግሞ እምነትሽን በምን መልኩ እንደሚረዳው መገንዘብ ነው እይታዎቹ እና ጥያቄዎቹን መመለስ ከቻልሽ "ትራይ ዩር ቤስት" በምላሽሽ ከተሸነፈና ያለበት እምነት ምንፍቅና መሆኑን ከልቡ ካመነ ቀጣይ ስቴፕ ያንቺ ውስጣዊ ውሳኔ ይሆናል:: ዋናው ነገር ስጋዊ ላይ አንቺ ለእሱ ከልብ ስሜት እያደረብሽ ነውወይ ነው ከሆነ [🪨 ⚡️ 🐦 🐦 ] አንድም አንድ ነፍስ ታድኛለሽ ሁለት ደግሞ ውሀ አጣጭ የግልሽ ታደርጊያለሽ:: ስለዚህ ስቋጭልሽ በቅድሚያ ራስሽ ያለሽበትን አጢኚ እምነትሽን ዲፌንድ ለማድረግ ሙሉ ነኝ ብለሽ ጠይቂ .. አዎ ከሆነ መልሱ ጎ ፎር ኢት ትኩረትሽ እምነቱን በእምነትሽ ለማፈራረስ ጣሪ .. እሱ ስራ ከተጠናቀቀ ቀጣይ ወደ ስጋዊው ህይወት ትኩረት ታደርጊያለሽ.. ኢቭን ስጋዊው ማለትም የሪሌሽንሺፑ ጉዳይ ባይሳካ(ባይስማማሽ) ልጁን ግን ካለበት ምንፍቅና ታወጪዋለሽ:: ስለዚህ ከአሁኗ ደቂቃ ጀምሮ ትኩረትሽ የነፍስ ጉዳይ ላይ ብቻ አድርጊው::
Feb 13, 2025