It's urjent ቤተሰብ አትለፉኝ ባጃጅ ነው እና ምሰራው ባጃጁን ሽጬ ወደ አረብ አገር ሂጄ ለመስራት ወስኛለው ግን ወዴት መሄድ እንዳለብኝ ግራ ገባኝ ሳዑዲ ኢጋማ አውጥቼ ልሄድ ብዬ ሳኡዲ ያሉ ሰዎች ሳናግራችው አረ ስራ የለም አሉኝ ኩዋታር እና ዱባይ ያሉ ሰዎች ሳናግራቸዉ ሳዑድ ይሻላል አሉኝ በጣም ግራ ተጋባዉ መሄዴ ደግሞ ግድ ነው እዚህ ሁኘ መለወጥ አልቻልኩም ወዴት ብሄድ ይሻላል ምታቁ ካላቹህ ንገሩኝ በምንስ አይነት መንገድ ነው ምሄደዉ ሙሉ ዝርዝሩን ንገሩኝ አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏
Feb 13, 2025ዱባይ ይሻልሀል አማራጭ ስራም አለ ነፃነቱም ከሌላ አረብ ሀገራቶች ይሻላል so dubai hid
Feb 13, 2025