#society
ስለ ህግ ምታቁ ሰዎች እስኪ መልሱልኝ በአፓርታማ ማህበር ቤት ውስጥ አንደ ነዋሪ ባለቤት ሆኖ ጥበቃ መቀየር አይችልም ከኮሚቴዎች በስተቀር?
Feb 13, 20251 engagements
ስለ ህግ ምታቁ ሰዎች እስኪ መልሱልኝ በአፓርታማ ማህበር ቤት ውስጥ አንደ ነዋሪ ባለቤት ሆኖ ጥበቃ መቀየር አይችልም ከኮሚቴዎች በስተቀር?
Feb 13, 2025ጥበቃ ሚቀጠረው በኤጀንሲ አይደለ። ለኤጀንሲው ሚከፍለው ደግሞ ኮሚቴው ነው። ስለዚህ ሚቻል አይመስለኝም። ኮሚቴው ጥበቃውን እንዲቀይር መገፋፋት ይሻላል
Feb 13, 2025