ኦርቶዶክሳውያን አንድ ጥያቄ ልጠይቃችሁ በቀጥታ ወደ እግዚአብሔር መጸለይ እንችላለን ትላላችሁ አይደል? ታድያ ለምን ሰትፈልጉ ደግሞ ወደ መላእክት ወይም ወደ ሙታን ትጸልያላችሁ? በቀጥታ በበሩ መግባት እየተቻለ?
Feb 13, 2025ረጅም ርቀት ሳንጏዝ አዙረን እንጠይቅሀ... እርስ በእርሳችሁ ትፀልያላችሁ አይደል ለምንድነው ምትፀልዩት አንዳችሁ ለአንዳችሁ ? እራሳችሁ መፀለይ እየቻላችሁ(ቀጥታ በበሩ መግባት እየቻላችሁ) 😊
Feb 13, 2025