Serious r/ship mejemeriya age snt nw belachu tasebalachu
Feb 13, 2025When you have the financial, physical, mental and Emotional stability. And of course above 18
Feb 13, 2025Serious r/ship mejemeriya age snt nw belachu tasebalachu
Feb 13, 2025When you have the financial, physical, mental and Emotional stability. And of course above 18
Feb 13, 202519
Feb 13, 2025Serious Relationship = Marriage እንዳለህበት አገር፣ ህዝብ፣ እምነት፣ ብሔር፣ አስተዳደግ፣ አስተሳሰብ፣ የስራ ባህል፣ ሌላው ቀርቶ መልከዓ ምድራዊ አቀማመጥና የአየር ጸባይ.... ይለያያል። ሌላው ደግሞ በተለያዩ ምክንያቶች ጊዜው ደርሶ ሳያገባ የሚቀመጥም ብዙ ነው። በማሰሰተዳደሪያ ገንዘብ እጥረት፣ በበሽታ፣ በቤተሰብ ምክንያት፣ ትዳርን በመጥላት/ባለመፈለግ.... አንዱ ጋር ስትሄድ በ15 አመቱ ቢያገባ ትክክል ነው ብሎ የሚያስብ ሲኖር ሌላው ጋር ስትሄድ 30 ትክክለኛው የጋብቻ መመስረቻ ጊዜ ነው ብሎ የሚያስብ አለ። ለምሳሌ በአገራችን አብዛኞቹ ገጠራማ አካባቢዎች ሴት ልጅ ከ10 እስከ 16 ባለው የእድሜ ክልል ነው ልጆቻቸውን የሚድሩት። ወንዶቹ ቤተሰቦቻቸውን በጉልበት ስራ ማገዝ ስለሚኖርባቸው እስከ 25+ ሊዘልቁ ይችላሉ። ባህል ስላጠራቸው! ወደ ከተማው አካባቢ ከ20-30 ነው የሚያገቡት። ከተሜነት ስላጠራቸው + የማስተዳደሪያ አቅም ማነስ ስለገደባቸው! ወዳደጉት አገራት ስንሄድ በ35 እና ከዚያ በላይ ነው የሚያገቡት። በስራ ብዛት ስለትዳር ማሰቢያ ጊዜ ስለሚያንሳቸው + ልጅ ወልዶ የማሳደግን ሂደት ስለሚጠሉ + ተፈጥሯዊ ስሜትን የትም በማንም ማስታገስ ስለሚችሉ! ይህ ነው ትክክለኛው ጊዜ ብለን መወሰን የምንችለው በከበበን ተጽእኖ እንጂ እንደ አጠቃላይ አይደለም። ለኔ ትክክለኛው የትዳር ወቅት ላንተ ያለፈ ወይም ያልደረስኩበት ሊሆን ይችላል።
Feb 13, 2025እስከ 24 አመት ህፃናት ነን ገና እንቦቅቅሊ ጨቃቅላ እንቡጥ አበባ ነው የምንባለው... ከ 25-39 ደሞ ወጣት ነው የሚባሉት ስለዚ 25 ነው.. 🙃
Feb 13, 2025Aw lek nesh anchi demo cherash ethopis ena andenetn eyefeleksh nw 🗿🗿
Feb 13, 2025It is very different from person to person... their maturity, Status matters... But generally, For guys 25+ For girls 18+
Feb 13, 202524 is best ያው እዚህ ቻናል ላይ ያሉ ህጻናት 6 እስክ 7 አመት ይቀራቿል።
Feb 13, 202530
Feb 13, 2025https://t.me/+sQE8E-aPN70zYWM8
Feb 14, 2025above 22
Feb 13, 2025ለወንድ 25✅
Feb 13, 2025