#society
ሰላም ሰዎቻችን እኔ ምለው እኔን ብቻ ነው ግን ልደት ላይ ስጦታ ምናም መሰጣጠት ማይመቸኝ ሚያስጠላኝ??? ትክክል ካልሆንኩም አርሙኝ እስኪ
Feb 12, 202510 engagements
ሰላም ሰዎቻችን እኔ ምለው እኔን ብቻ ነው ግን ልደት ላይ ስጦታ ምናም መሰጣጠት ማይመቸኝ ሚያስጠላኝ??? ትክክል ካልሆንኩም አርሙኝ እስኪ
Feb 12, 2025Ldet erasu aymechegnm
Feb 13, 2025ሰላልተመቸህ ሳይሆን you are a "MAN"
Feb 13, 2025Hhh aw ante bcha nek
Feb 13, 2025Aynefam bakh mnum des maylegn neger
Feb 13, 2025አንድ ብንሆን ምን ይፈጠራል?🤔
Feb 14, 2025እመቤት ምኑ ላይ ነው አንድ ምንሆነው
Feb 14, 2025