#religion
Hi endet nachu fam Ene protestant negn ena ayertena, alem-Bank sefer nw minorew ena eza area Church mitaku kalachu please ngerugn Bible study hibirrt madreg feligalw
Feb 12, 20259 engagements
Hi endet nachu fam Ene protestant negn ena ayertena, alem-Bank sefer nw minorew ena eza area Church mitaku kalachu please ngerugn Bible study hibirrt madreg feligalw
Feb 12, 2025በንፁህ ወንድምነት ነው ይህንን ምልህ ከነቆራ ወይ ለተንኮል አይደለም ግን አይቼ ማለፍ ስለሌለብኝ ነው... ፕሮቴስታንት እኮ የተለያዩ አስተምህሮዎች መጠሪያ ስብስብ ነው እንጂ የእንድ አምልኮ ተቋም ስም አይደለም.. እና አስተምሮውን ለይ በቅድሚያ(ሙሉ ወንጌል-መሰረተ ክርስቶስ -ቃለ ህይወት-መካነ እየሱስ....) ለይ በቅድሚያ የየቱ አስተምህሮ ተከታይ እንደሆንክ... ምክንያቱም መፅሀፍ ቅዱስ ጥናት ስታደርግ ስለመሰረታዊ የድህነት ትምህርቶች አንዳቸው ከአንዳቸው ይጣረሳሉ ይጋጫሉ እና እያስተዋልክ ወስን ቆም ብለህ::
Feb 13, 2025Ketena hulet muluwengel -torhayloch
Feb 13, 2025Genet church@ Ayertena adebabay alfo wede Micheal menged Mulu wongel church@ Jemo Micheal
Feb 13, 2025