Wonder943.5
#personal
እዚህ ውስጥ በታሪክ የተማራችሁ ወይ ታሪክ ምትወዱና መመራመር ማንበብ መጠየቅ ምናምን ስለታሪክ ምቶዱ ካላችሁ ማውራት ፈልጋለው ወይ እንደዚ አይነት ግሩፕ የሚያቅ ካለ ሊንክ ላኩልኝ
Feb 12, 20253 engagements
እዚህ ውስጥ በታሪክ የተማራችሁ ወይ ታሪክ ምትወዱና መመራመር ማንበብ መጠየቅ ምናምን ስለታሪክ ምቶዱ ካላችሁ ማውራት ፈልጋለው ወይ እንደዚ አይነት ግሩፕ የሚያቅ ካለ ሊንክ ላኩልኝ
Feb 12, 2025Ye history temari adelehum gin i love ye hageren tarik, semonun erasu sile 60awochu be tiliket lemawek eyemokerku new
Feb 12, 2025ታሪክ ማንበብ መርምር በጣም ነው ምወደው አብሶ የሀገሬን
Feb 12, 2025https://t.me/ethiosecret https://t.me/EthiopiaInHistory
Feb 12, 2025