#health
ሰላም እንዴት ናችሁ። በጣም ስለጨነቀኝ ነው ትንሽ ወንድሜ ታሞብኝ ጥቁር አንበሳ የማውቀው ስልለለኝ ልሞትብኝ ነው።ሰው ስጠይቅ የምታውቀው ቢኖር ቶሎ ይታከም ነበር አለኝ።እረ በፈጣሪ በአላህ ወንድሜን ሳላጣው እዛ የሚሰራ ሰው ተባበሩኝ።09-48-90-71-65 ሀብታሙ
Feb 12, 202510 engagements
ሰላም እንዴት ናችሁ። በጣም ስለጨነቀኝ ነው ትንሽ ወንድሜ ታሞብኝ ጥቁር አንበሳ የማውቀው ስልለለኝ ልሞትብኝ ነው።ሰው ስጠይቅ የምታውቀው ቢኖር ቶሎ ይታከም ነበር አለኝ።እረ በፈጣሪ በአላህ ወንድሜን ሳላጣው እዛ የሚሰራ ሰው ተባበሩኝ።09-48-90-71-65 ሀብታሙ
Feb 12, 2025እግዚአብሄር ካንተ ጋር ይሁን የኔ ወንድም የተሻለውን ያምጣልህ አይዞህ
Feb 12, 2025ዉልና ማስረጃ ስንዋዋል ማነው ብር የሚከፍለው አንድ ሙሉ ግቢ ተከራይቼ ነበር።ተከራይቼ ለማከራየት ፈልጌ ነበር
Mar 15, 2025እኔም single ሆኘ መሞቴ ነው
Mar 10, 2025ሰላም ወገን; የአየር መንገድ የአብራሪነት ስልጠና ለመማር የዕድሜ ገደብ ስንት ነው?
May 11, 2025Mesii ታስፈልጊኛለሽ
Mar 20, 202530k
Mar 19, 2025ይሄን 8 ደቂቃ የመለስሽው ልጂ እኔ በእምነቴ ደካማ ነኝ ግን በአንቺ ብመከር ለውጥ እንደማመጣ ተሰማኝ ስለዚህ ፍቃድሽ ከሆነ በውስጥ አውሪኝ ሀብተሙ።
Mar 18, 2025ከንፈሩን;ደረቱን ሳሚው ከዚያ ፀጉሩን እየዳበስሽ አንገቱን ሳሚው የሴት ሚና ከላይ ቢሆን ይመረጣል።መልካም ጦርነት
Mar 17, 2025ብቸኝነት።ሴት የመጥላት አባዜነቴ እያሰቃየኝ ነው።ፍቅር ሊይዘኝ ባለመቻሉ ማሪያምን
Mar 10, 2025ሰሚነሽ ሂደሽ 3 ቀን ቆይተሽ ነይ እመኝኝ ሁሉም ነገር ይስተካከላል ማሪያምን
Mar 10, 2025