ኧረ ወንድሞቼ እህቶቼ በጨጓራ በሽታ ተሰቃየሁ ምን ማድረግ እንዳለብኝ ግራ ገብቶኛል ብዙ ቦታ ታክሚያለሁ በቃ በጣም ነው ሚያቃጥለኝ ያልሞከርኩት ነገር የለም አሁን ላይ በጣም ነው ስልችት ያለኝ ስለዚ ነገረ እውቀቱ ወይም ተሞክሮ ያላችሁ እርድኝ የኔ የጨጓራ በሽታ አይነት GERD ነው እባካችሁ አሁን አሁን መኖር ሁላ እያስጠላይ ነው እሳት ላይ የተቀመጥኩ ያክል ነው ውስጤን የሚያቃጥለኝ የሚያፍነኝ
Feb 11, 2025እኔ ጨጓራ በሽታ የጀመረኝ በልጅነቴ ነው በ4 አመቴ 8 አመት ሙሉ ተሰቃይቻለው ግን በመጨረሻም በ ፀበል ዳንኩኝ ይህው ከዛ በኋላ ታምሜ አላቅም የፈለኩትን ነው ምበላው ማርያምን ነው ምልህ ፀበል ከ ዕምነት ጋ አርገ በደንብ ጠጣ ለውጡን ታያለ
Feb 12, 2025