#education
በተመጣጣኝ ዋጋ የፒያኖ እና እንደ አጠቃላይ የሙዚቃ ትምህርት የሚሰጥ የግልም ሆነ የመንግስት ተቋም አለ? በሳምንት ሁለት ወይም ሶስት ቀን የሚያሰለጥን ቢሆን ደስ ይለኛል።
Feb 11, 20256 engagements
በተመጣጣኝ ዋጋ የፒያኖ እና እንደ አጠቃላይ የሙዚቃ ትምህርት የሚሰጥ የግልም ሆነ የመንግስት ተቋም አለ? በሳምንት ሁለት ወይም ሶስት ቀን የሚያሰለጥን ቢሆን ደስ ይለኛል።
Feb 11, 2025እንደ አጠቃላይ ስትል ሁሉንም የሙዚቃ መሳሪያ ለማለት ነው?
Feb 12, 2025