Hi guys የሆነ ጥያቄ ልጠይቃችሁ ነበር .....መፃህፍትን ምታነቡ specially ፊክሽን ምታነቡ ሰዎች ... "ልብ ወለድ የገሃዱ አለም ነፀብራቅ ነው።" ቢባልም እኔ ግን በ 22 አመት ኑሮዬና ብዙ ልብ ወለድ መፃህፍትን እንዳነበበ ሰው ይሄ ነገር ልክ አይመስለኝም ... መፃህፍቶች(ተረትም) ላይም ይሁን የተለያዩ የጥበብ መንገዶች የሚሰሩት እንደየ ደራሲው ወይም ፀሃፊው ፍላጎት ነው። ዶ/ር አለማየሁ እንዳለው መሆን ፈልገው የከበዳቸውን ወይም ቢሆን ሚመኙትን ነው ፅፈው ሚያስነብቡን እንጂ መሬት ላይ ያለውን አይመስለኝም። አውቃችሁትም ይሁን ሳታውቁ መፃህፍቶች ልክ ነው ብለው የነገሯችሁን አይነት ሰው ሆናችሁ መሬት ላይ ግን ያ ሰውነት ማይፈለግበት ሁኔታ ውስጥ የገባችሁ አይዞን ግን what do you think guys?? ሃሳባችሁን ብሰማ ደስ ይለኛል😊
Feb 11, 2025I adore books📚 i rly do...maybe a little too much. Not the self-improvement kind, but the ones that pull you into worlds painted in magic and wonder, where emotions are deeper, love is grander,🧚♂️and every moment feels like poetry. And maybe that’s the problem😰… Reality just doesn’t shine as brightly in comparison. Real men? They don’t stand a chance against the charm of fictional ones...the brooding stares, the poetic confessions, the slow-burn romance ❤️that feels like fate itself is at play. I know it sounds ridiculous, but when books make life feel so beautifully limitless, how am I supposed to settle for anything less?
Feb 12, 2025