#health
ሰላም ሰዎች እንዴት ናችሁ አንድ ጥያቄ ነበረኝ ቲሸርት ስትለብሱ ፀሐይ ወይም ብርድ መቶአችሁ እጃችሁ የጠቆረ ሰዎች አላችሁ? ካላችሁ የጠቆረዉን ለማጥፋት መድሃኒት አለው ወይስ እንዴት ነው ገላዬ ሌላ እጄ የሌላ ነው ሚመስለኝ😂 ግን በእናታችሁ በቅንነት መልሱልኝ🙏
Feb 11, 20259 engagements
ሰላም ሰዎች እንዴት ናችሁ አንድ ጥያቄ ነበረኝ ቲሸርት ስትለብሱ ፀሐይ ወይም ብርድ መቶአችሁ እጃችሁ የጠቆረ ሰዎች አላችሁ? ካላችሁ የጠቆረዉን ለማጥፋት መድሃኒት አለው ወይስ እንዴት ነው ገላዬ ሌላ እጄ የሌላ ነው ሚመስለኝ😂 ግን በእናታችሁ በቅንነት መልሱልኝ🙏
Feb 11, 2025ሁሌ እየታጠብክ ቅባት እየተቀባክ እጀሙሉ ልብስ ልበስ
Feb 12, 2025Vaslin teqebaw
Feb 12, 2025Ergtegna neh bro yitefal
Feb 12, 2025Bro mnm tsehay mnamn aydelem ye sewnetih tefetro nw, when you're neither white nor dark skin you become ዥንጉርጉር.
Feb 12, 2025sunscreen🗿🗿
Feb 12, 2025