#other
ሰላም እስከ ዛሬ በህይወታችሁ ምን ሰራችሁ? ጥሩም መጥፎም እና ከአዚ በፊት ወይም ድሮ ባቀው ኖሮ ምትሉት ነገር ምንድን ነው?
Feb 11, 202512 engagements
ሰላም እስከ ዛሬ በህይወታችሁ ምን ሰራችሁ? ጥሩም መጥፎም እና ከአዚ በፊት ወይም ድሮ ባቀው ኖሮ ምትሉት ነገር ምንድን ነው?
Feb 11, 2025ምንም I'm a useless😂 የተማርኩት ከዚ ሀገር በቶሎ መውጣት፣ በእጅ ያለን ነገር appreciate ማድረግ፣ procrastinate አለማድረግ፣ ተስፋ አለመቁረጥ በጣም important እንደሆኑ
Feb 12, 2025ሁሉም ነገር በእጃችን ላይ ሲሆን አይታወቁም ሁሉም ነገር ስናጣው ነው የዛን ጥቅም ምናውቀው ባላችሁ ጤንነት አመስግኑ።
Feb 12, 2025Grade bcha meskel mnm tkm endelelew. You need skills and achievable goald in life
Feb 12, 2025Pls eski le enem mikerugn I'm 19 campus stu ena be hiwetachu wst yteredachtn yayachutn share adrgugn talalakoche
Feb 12, 2025Tagesku
Feb 12, 2025አናውቀውም
Feb 12, 2025