#family
ሰላም guys ሰሞኑን mother ትንሽ አሟት ነበረ እና እኔ ደግሞ በሷ እና በሌሎች ምክንያቶች ከፍተኛ ጭንቀት እና ራስ ምታት 😓 ይዞኛል እና ቤተሰብ ምን ላድርግ ? በ ቀናነት መልሱልኝ
Feb 11, 20253 engagements
ሰላም guys ሰሞኑን mother ትንሽ አሟት ነበረ እና እኔ ደግሞ በሷ እና በሌሎች ምክንያቶች ከፍተኛ ጭንቀት እና ራስ ምታት 😓 ይዞኛል እና ቤተሰብ ምን ላድርግ ? በ ቀናነት መልሱልኝ
Feb 11, 2025ያለህበት መስመር የሰው ልጅ የተባለ ሁሉ የሚያልፍበት መስመር ነው። ደስታ፣ ሀዘን፣ ማግኘት፣ ማጣት... በህይወታችን ቢያንስ አንዴ ቢበዛ ሁል ጊዜ የሚገጥሙን ሁነቶች ናቸው። ያልፋሉ ብለን ያላሰብናቸው ቀናት ሁሉ ያልፋሉ። እግዚአብሄር ከአንተ እና ከቤተሰብህ ጋር ይሁን🙏
Feb 12, 2025Pray.
Feb 12, 2025Pray so that she gets better, Sleep, drink water and eat well.
Feb 12, 2025