#business
አሁን የኢኮኖሚክስ 3ተኛ አመት ተማሪ ነኝ። ወደ ፊት በትልቅ ደረጃ ከውጭ ወደ ኢትዮጵያ import ለማድረግ እፈልጋለሁ። ስለ import export መፃህፍትን በማንበብና ቪዲዮ በማየት ያለኝን ነገር ለማስፋት እየሞክርኩ ነው። አሁን ላይ ከጓደኛዬ ጋር ሁነን የተወሰነ ገንዘብ invest በማድረግ እንቅስቃሴ ለመጀመር በዝግጅት ላይ ነን። በዚህ ዘርፍ የተሠማራቹህ ሰዎች ምን ትመክሩኛላችሁ? በተለይ ደግሞ ግምሩክ እና ንግድ ፍቃዱ ጋር።
Feb 11, 20253 engagements