ዛሬ Googlen የኢትዮጵያውንን IQ ጠይቄ ከ (70-80) ባለው range እንደሆነ ነገረኝ ማለት ከኖርማል ትንሽ ዝቅ ብሏል ማለቱ ነው ግን ሳስበው አንድንድ ጊዜ ከዛ የሚያንስ ይመስለኛል ለዚህም ደግሞ እንደ ማሳያ የሚለቁቅት የ tik tok contents የሚፃፉት ኮመንቶች የማያባራው እርስ በርስ ጦርነት ተንኮላችን በሰው ጉዳይ ጣልቃ መግባታችን አንዳንዴ ለምን እንደምንገባ ሳናውቅ ራሱ በሰው ህይወት ጠልቃ መግባት ያስደስተናል ስንፍናችን የሀገሪቱ ፖለቲካ ብቻ ብዙ..... ትዝብት ✓.አውራፓ ጦርነት ካቆመች ሰማኒያ ዓመት ሞልቷታል እኛ ግን እስካሁን እየተዋጋን ነው ✓.አብዛኛው 90% ወጣት ማለት በእርግጠኝነት በእኔ እድሜ ያለ ሰው (20-30) እኔንም ጨምሮ እድሉን ብናገኝ ከዚህ ሀገር መውጣት እንፈልጋለን ለመውጣትም ማንፈንቀለው ድንጋይ የለም ✓.ሰወችን ስናቃወም በዶቦ ነው ስንወቅጣቸው በደቦ ነው ስናንግሳቸውም ነው በደቦ ስንጥላቸውም ነው በደቦ ነው Logic ምክንታዊነት ሚባል ነገር ወፍ ✓. ሁሌ ሰዎች ሊጠቀሙብን እና ሊጎድን እንደሆነ ማሰብ (victim mentality) ይዘን መኖር... ብቻ ብዙ ይሄን ስል አብዛኛውን ወክዬ ነው ሁላችንንም እንዳልሆነ ላረጋጋጥ እወዳለሁ የሚገርም ጭንቅላት ሀሳብ አመላካከት ያላቸው ልጆች አሉ ይሄ ነገር እኔን ብቻ የሚሰማኝ ነው ወይስ እናንተ ጋር አለ?
Feb 11, 2025የታፈነ እና ሃሳቡን በነፃነት ግን ደግሞ ማስተዋል በተሞላበት መልክ የመግለፅ ልምድ የሌለውን ሰው ያውልህ ብለህ social media ብትከፍትለት የሚያደርገው ይህንኑ ነው
Feb 11, 2025