እባካችሁ እንዳትፈርዱብኝ ሀሳባችሁን ብቻ በቀናነት ስጡኝ የደሀ ልጅ ነኝ ኑሮ ሲቸግረኝ የሆነ ሰው ለገንዘብ ብዬ ተዋወኩኝ በኢኮኖሚ እንዲያግዘኝ ብዬ እና እሱ ያፈቅረኛል እኔ ደግሞ በጭራሽ አላፈቅረውም እና አሁና አሁን እንደማላፈቅረው እያወቀብኝ ነው መሠለኝ እስቲ ከልብሽ አፍቅሪኝ ማለት ጀመረ እኔ ደግሞ ምርጫዬ ስላልሆነ ማፍቀር አቃተኝ ምን ባደርግ ይሻለኛል መለያየት አልፈልግም ልንጋባም ነው
Feb 11, 2025ቆይ ስትወለዱ እትብታቹን ሳይሆን አይምሮዋቹን ነው እንዴ ቆርጠው ሚጥሉት ባፍሽ ሙሉ ለገንዘብ ብዬ ነው የቀረብኩት ስትይ አይሰቀጥጥሽም? አቦ እንዲህ ከሰው ልብ በላይ ያስቀደምሽው ገንዘብ ይጥላሽ አይከተልሽ ያኔ ማገናዘብ ትጀምሪ ይሆናል
Feb 11, 2025