TALHA133
#relationships
ሰላም ሰዎች እውን #CHATGBT ን ቀልድ ንገረኝ አስቀኝ ብላችሁት .... የሚቀልዳቸው ቀልዶች የሚያስቀው ሰው አለ ወይስ እኔን ብቻ ነው የማያስቀኝ?
Feb 11, 20258 engagements
ሰላም ሰዎች እውን #CHATGBT ን ቀልድ ንገረኝ አስቀኝ ብላችሁት .... የሚቀልዳቸው ቀልዶች የሚያስቀው ሰው አለ ወይስ እኔን ብቻ ነው የማያስቀኝ?
Feb 11, 2025ሚያስቅህ ጠፍቶ ነው GPtn ምጠይቀው
Feb 11, 2025👀..ወይኔ ወንድሜን እኔን እሺ
Feb 11, 2025አንተማ ብቸኝነት ብድትድት አድርጎሀል
Feb 11, 2025Sint ametk nw🧐🧐
Feb 11, 2025እውነት አያስቅም አዎ ዝምብሎ ነው ሚጃጃለው ግን አውነት ወይም ትእዛዝ ላይ ጎበዝ ነው
Feb 11, 2025Maybe u just can't understand English..
Feb 11, 2025ወይኔ እኔን ወንድሜ 😢 Chatgpt roast #1 new roast me based on my previous chat history belew lklkhn ynegrkal 😂
Feb 11, 2025የሚያስቅ ቢሆንስ ግን ትስቅ ነበር😳
Feb 11, 2025