#entertainment
ጋዜጠኝነት ማጥናት እፈልጋለሁ ግን ሃይማኖቴ ፕሮቴስታንት ነው ዘፈን እየዘፈኑ ፕሮግራም ማዋዛት አልችልም የግድ ደሞ የመዝናኛ ጋዜጠኝነት ውስጥ ዘፈን ይኖረዋል ምን ይሻለኛል
Feb 11, 202514 engagements
ጋዜጠኝነት ማጥናት እፈልጋለሁ ግን ሃይማኖቴ ፕሮቴስታንት ነው ዘፈን እየዘፈኑ ፕሮግራም ማዋዛት አልችልም የግድ ደሞ የመዝናኛ ጋዜጠኝነት ውስጥ ዘፈን ይኖረዋል ምን ይሻለኛል
Feb 11, 2025ፕሮቴስታንት እና ዘፈንን ምን ለይቷቸው ነው ሲጀምር
Feb 11, 2025Atashkabchi mtmari kehone temari ay ykrbgn ke haymanote gar kalsh teyw beka aleke
Feb 11, 2025በናንተ ዘፈን ታዋዛዋለሃ😂
Feb 11, 2025አይ ፕሮዎች ሳክሳቹ አይጠገብም🤣🤣
Feb 11, 2025Eshi ahun mn enargsh🤔
Feb 11, 2025ሲጀመር ስራ ማግኘትሽን በምን አወቅሸ ሲቀጠጥል ብታገኚ እንኳን መዝናኛላይ ለመግባት it takes time...እስከዛ ስራዉ አስጠልቶሽ ትተይዋለሽ
Feb 11, 2025Menfesawi TV programs lay mesrat yichalal eko
Feb 11, 2025Christian content lay mesrat tchlaleh, there's tons of spiritual channels in this country
Feb 11, 2025"Stress primarily comes from not taking action over something that you can have some control over." Jeff Bezos
Feb 12, 2025ኧረ ተዉ አታናግሩን
Feb 11, 2025Sijemr bezih chenkelatek journalist mehon yelbehm
Feb 11, 2025