FierceFlamingo6421.5
#other
ሰላም ቤተሰብ እንዴት ናችሁ! National ID ለማውጣት ተመዝግቤ፣ ክፍያ ጨርሼ እስከ 3 ወር እንድጠብቅ ነግረውኝ ነበር። ግን ይሄው አራተኛ ወሩ እየመጣ ነው። ከኔ ጋር የተመዘገቡ ሰዎች ወስደዋል። National ID የስልክ ቁጥር ካላቸው ወይም ሌላ Contact የማደርግበት መንገድ ካለ እባካችሁ አሳውቁኝ። ከዚ በፊት እንዲ የሆነበት ሰው ካለም እንዴት እንደተፈታ ንገሩኝ። ለስራ ዋናው ስለተፈለገ ነው። አመሰግናለሁ።
Feb 11, 20251 engagements