ሰላም ብያለሁ ቤተሰብ እኔ ምለው ለምንድነው ግን ሰዎች ሚስት ማግባት ሚፈልጉት⁉️ ማለት ለዛ ነገር ብለው‼️ወይንስ ለምን❓ማለት ለግዝያዊ ስሜት ብለው ዘላለማቸውን መቃጠል ማለት ነው? እስቲ ባለትዳሮች ካላችሁ መልሱልኝ
Feb 10, 2025idk yante astedadeg lay yemist tegbar makatele kehone alakem in generale gen its miste job to bring life to home. balance everything. yale mist betseb mibale neger yelem
Feb 10, 2025