አኬ ማርያም ድቀተ ባህር አለባት ብሎ ያምናል እየሱሱስ በከርስቶስ ማስታረቅ ''ምልጃ ያምናል'' እየሱስ በስጋው ፍጡር ብሎ ያምናል በስጋው ወራትም አብን አምልኮታል ብሎ ያምናል ገድላት አለመቀበል ይቻላል ስሁት ትምህርት አላቸው ብሎ ያምናል ቀሲስ ዘበነ ደሞ በተቃራኒው ብቻ ተዘርዝሮ ማያልቅ ልዮነት አላቸው
Feb 10, 2025አኬ ማርያም ድቀተ ባህር አለባት ብሎ ያምናል እየሱሱስ በከርስቶስ ማስታረቅ ''ምልጃ ያምናል'' እየሱስ በስጋው ፍጡር ብሎ ያምናል በስጋው ወራትም አብን አምልኮታል ብሎ ያምናል ገድላት አለመቀበል ይቻላል ስሁት ትምህርት አላቸው ብሎ ያምናል ቀሲስ ዘበነ ደሞ በተቃራኒው ብቻ ተዘርዝሮ ማያልቅ ልዮነት አላቸው
Feb 10, 2025Modernist Vs Conservative nothing is there lela difference
Feb 10, 2025Zem belek lemen anorem ante ... hiwoteken ayekeyerew .... legelagelachew felegek newe
Feb 10, 2025Zenebe weys zebene??🤔
Feb 10, 2025ዘበነ lmalet new sorry
Feb 10, 2025Ake sibal ye Manchester cityew player tzz yalew endne
Feb 10, 2025aklile lene mirtu new ye Bible aredadu betam yigermegnal ene bzu gra megabatoch neberubgn ena ye ake tmhertoch bzu armewignal zebene gn enenija Dagi relax i wanna see ur answers
Feb 11, 2025ልዩነት የለም።
Feb 10, 2025እኝኝ አትበል ባክህ የራስህን life nur
Feb 10, 2025አንተም እንደዛው እሺ
Feb 10, 2025አይ እኔ ግን አክሊል የሚባለው ልጅ አላማረኝም ምንም ያህል ቀሲስ ዘበነ(pro) ሊሳሳቱ ይችላል ግን እሱ ካህንን የመናገር መብት የለውም እሱ ትላንት መጥቶ ዝም ብሎ ለምን ይዘባርቃል🤐
Feb 10, 2025አኬ የቲክቶክዋም ዘቤ ደግሞ የመሬትዋን ኦርቶዶክስ ማስተማራቸው!
Feb 10, 2025