✨✨✨✨✨ 🌬If you are a boy and if you ever fall in love. I got a question for you. ከአንድ ሴት ፍቅር ሲይዛችሁ ምንዋን አይተህ ነው የወደድካት ልብህ የደነገጠላት is she perfect? Do you care about her imperfections?ለኔ የምትመጥነኝ ሴት ይቺ ነች ብላችሁ ነው የምታፍቅሩት? የምታወዷት ሴት ከእናንት በላል ቆንጆ መሆን አለባት ወይስ እሱን consider አታደርጉም ? ከምትወዳት ሴት ጋር r/s ውስጥ ከገባህ በኋላ ከእሳ የተሻለች ሴት ካያቹ ፍቅራቹ ይቀንሳል or will you leave her? I know it's too much but i need the answer cuz i always feel like even if i'm beautiful, shapy and hard working girl (not a flex it's based on complement ) i feel i'm not good enough for a boys better than me.
Feb 10, 2025"ምኗን አይተህ" ስትል? ከዛ ከጊዜ በኋላ ያየሁት ነገር ቢበላሽ ወይ ቢቀየር እሷንም ልቀይር? 😁 እውነተኛ ፍቅር ከሆነ ምኗን እንኳን እንደወደድከው አታውቅም ግን በቃ ትወዳታለህ .... ግን ከስንት አንድ ነው የሚያጋጥመው እውነተኛው ፍቅር አብዛኛው ጊዜ ቂጥ እና ደረት ወይ ዳሌ እና መኪና ነው የሚጋባው ሰው ድሮ ድሮ ነበር የሚጋባው 😁
Feb 10, 2025