#education
ሰላም እንዴት ናችሁ አንድ ሳይኮሎጂ አስተማሪ አለ ጊቢ እና Grade portal ላይ ሲያስገባ የኔን ግን አላስገባልኝም ደዉዬ ስጠይቀዉ ፈተና አምልጦሻል አለኝ ነገር ግን እኔ አላመለጠኝም ነበረ ነገር ግን አስተማሪዉ የፈተናዉ ቀን የነበረዉን Attendance አይቼ አስገባልሻለዉ አለኝ ጥያቄ የሆነብኝ ነገር Attendance ፈርሜአለዉ ነገር ግን Attendance መፈረሜ ስንት እንዳመጣሁ ይነግረዋል ፈተናዉ ወይስ እንዴት ነዉ ?
Feb 10, 20253 engagements