Selata17
#health
ወንድ ልጅ አይጣ ነዋ ሚባለው እሱ ብቻ አይደለም ወንድ ልጅ ፀጉሩ አይግባም ነው መባል ያለበት ኧረ ሰዎች መላ በሉኝ ፀጉሬ በፈጣጣው እንደ ጉድ እየገባ ነው ቲክቶክ ላይ Dr fadila ምትባል ልጅ አለች እሷ እንደምትለው Miracle oil ወደ ልጅነት መልክ ይመልሳል?before and after ብላ የምትለቀው Photo እሚገርም ነው እውነት ነው ግን የተጠቀመው ሰው አለ?
Feb 10, 202513 engagements