ሰዎች ከቴሌ ብር ተበድሬያለው እና መክፈል ደበረኝ በግዳጅ ማስከፈል ይችላሉ እንዴ እና ደሞ ተበድራችሁ ያልከፈላችሁ alachu
Feb 10, 2025ወዳጅ አለም.. እነርሱ አንተ የተበደርከውን ብር ሲሰጡህ አንተ ይህን እንደምታስብ አይገምቱም ብለህ ታስባለህ? የስልጣን እርከን ላይ የተቀመጡ አካላት መሀይም ብለን ብንንቃቸውም ጥቂት የተማሩ ምሁራን ጠብ ተደርገዋል። እነዚህ አካላት ካንተ የድብርት ሙድ በላይ ነገር አነፍናፊ ናቸው። ከነርሱ አባሮሽ ከምትጫወት ብራቸውን መልሰህ የሰላም እንቅልፍ ተኛ።
Feb 10, 2025