#health
ሰላም ሰዎች አንድ ጥያቄ ነበረኝ ከላይም ከታችም ፍንጭት ጥርስ ነው ያለኝ እና ሰው ስጠይቅ የ 20 ደቂቃ ስራ ነው በቀላሉ ይሰራል ብለውኛል። አሰርቶ ሚያወቅ ሰው ካለ ዋጋው ስንት እንደሆነ ምታውቁ ንገሩኝ ። አመሰግናለሁ 🙏
Feb 10, 20250 engagements

Feb 10, 2025