አባቴ በመኪና አድጋ መንቀሳቃስ አይችልም እንዲም ሆኖ መሬት ላይ ነው ሚተኛው ለሱ አልጋ ለመግዛት ብር ያስፈልገኛል የ high school ተማሪ ነኝ እና ሰርቼ ብር የማገኝበት ነገር ንገሩኝ (ለልመና አይደለም እንዳሰድቡኝ )
Feb 09, 2025Ayooo. First may God have mercy for ur father and second. Try to hussle like printing tshirts and mags ምናምን.. ማለት እቃ እየገዛህ print eyasderek shit I'm sure harif yhinlhal ene emokralew endeza
Feb 10, 2025