#religion
Ene mlew be orthodox Emnet set lij period lay huna metsom tichlalech ende?
Feb 09, 202513 engagements
Ene mlew be orthodox Emnet set lij period lay huna metsom tichlalech ende?
Feb 09, 2025አዎ ትችላለች። መጽሐፍ ቅዱስ ማንበብ ፤ ጸሎት መጽሐፍ ማንበብ መጾም ...ማንኛውንም መንፈሳዊ ምግባራት መፈጸም ትችላለች። ማድረግ የማትችለው ነገር ወደ ቤተ መቅደስ መግባት ነው። ይህ የሆነበት ምክንያትም ርኩስ ስለሆነች ሳይሆን በቤተመቅደስ ስለሚሰዋው ስለ አምላክ ደም ክብር ነው። በሐዲስ ኪዳን የወር አበባ ርኩሰት አይደለም፤ ምክንያቱም ክርስቶስ ከርኩሰታችን ስላነፃን ፤ አንዱ የተፈጥሮ ዑደት ነው እንጂ። ስሙ ራሱ የሚገልጸው ፍሬ ከአበባ ስለሚገኝ የወር አበባ ተብሏል።
Feb 09, 2025Awo metsom maychalew be Islam new enji orthodox set period lay hona tsom techlalech
Feb 09, 2025awa
Feb 09, 2025