#food
ወልቂጤ ውስጥ ፕላምፕሌት ( plumpy nut )ሚሸጥበት ቦታ ካወቃችሁ pls free delivery ካለ እገዛለሁ Also ዋጋ ካወቃችሁ
Feb 09, 202516 engagements
ወልቂጤ ውስጥ ፕላምፕሌት ( plumpy nut )ሚሸጥበት ቦታ ካወቃችሁ pls free delivery ካለ እገዛለሁ Also ዋጋ ካወቃችሁ
Feb 09, 2025Man ere emitykibetn bota ley wenjel eko new
Feb 09, 2025hey y'all Bro forgot to tell his identity he is police
Feb 10, 2025እኔ ጋር አለ ትገዛለህ
Oct 26, 2025በነገራችን ላይ BRO ይሄ ለተጎዱ ህፃናት ነው ወደ ሀገር የሚገባው እና እነሱን እንዲሞቱ እያደረክ እንዳለህ ይሰማህ ለነሱ መድረስ ያለበትን ነው መጥፎ ሰዎች ሰርቀው የሚሸጡት እና ባለመግዛት ተባበሪ BRO 🙌
Feb 09, 2025USAID tekuartual brother eat something else
Feb 09, 2025ቴሌ ሰፈር አካባቢ ያሉትን ወይ ደግሞ ወደ ወልቂጤ መሄጂያ በኩል ማደያው ፊትለፊት ያሉትን ሱቆች ጠይቅ የሆነ አነሰ ያለ ሱቅ አለ እሱን ሰውዬ ጠይቀው
Feb 10, 2025