ሲጀመር "የኦርቶዶክስ ገድል" አይባልም የክርስትያን ቅዱሳን ገድላትን የት ላገኝ እችላለሁ ነው ሚባለው.. ግን ካቶሊክን ታሳቢ አድርገህ ከሆነ የጠየከው.. "በኦርዬንታል ኦርቶዶክስ የታመነባቸውን ቅዱሳን ገድል" ማለት የተሻለ ነው:: ወደ መልስህ ስናመራ.. በቅድስት ስላሴ ዙሪያ ያሉ ነዋየ ቅዱሳት መደብር ውስጥ ታገኘዋለህ.. ሌላ ቦታዎችም ይገኛሉ ግን አሳታሚውን በጥሞና ተመልከት"ትንሳኤ አሳታሚ እና አንድ የዘነጋሁት አሳታሚ አለ" ከእነዚህ ውጪ ከሆኑ ጠርጥር... በእነዚህ ውስጥም ታትሞ ስታነበው ሚያጠራጥር ነገር ካገኘህ አነፃፅር ሶስት አራት መፅሀፍትን ይዘህ.. በግ ለምድ ለባሹ በዝቷልና::
Feb 09, 2025