ሰላም ቤተሰብ እንዴት ናቹ ምን መሰላቹ እኔ ቤት ውስጥ እንግዳ ምናምን ሲመጣ ጭራሽ ከእንግዳ ጋር ማወራ ምጫወት ሰው አይደለሁም እፈራለሁ እቤት ዘመድ ሲመጣ ran ran🏃♀️🏃♀️ ወደ መኝታ ክላሴ 😁ከዛ እንደምንም ሀይል አሰባስቤ እወጣና ሰላም ብያቸው🤝 እመለሳለው🚶♀➡️ እና በጣም ነው ሚጨንቀኝ ቤት ዘመድ ሲመጣ በቃ በ confidence ሳሎን ከነሱ ጋር ቁጭ ብዬ ማውራት አልችልም ካደኩ ቡሀላ ነው በቃ እንዲ ፈሪ የሆንኩት ቤተሰቦቼ እራሱ አረ ሂጂና አጫውቻቸው ይላሉ ግን እኔ ይጨንቀኛል እና አሁን ላይ ይህን ነገር መስበር እፈልጋለሁ ዘመድ መጠየቅ'ቤት እንግዳ ሲመጣ ተቀብሎ ምንም ሳልጨናነቅ ማስተናገድ ከነሱ ጋር ቁጭ ብሎ ማውራት,ስለነሱ መጠየቅ ምናምን እፈልጋለሁና ምን ትመክሩኛላችሁ 🙏
Feb 09, 2025አንቺስ ሲመጡ ሰላም ብለሽ ትደበቂያለሽ እንደሚመጡ ከሰማው ከቤት ወጥቼ እንደ እብድ ውሻ ስዞር ነው ምውለው 😂😭
Feb 09, 2025