የግቢ ትዝብቶቼ 1.አንድአንድ ተማሪዎች ከካፌ ከወጣችሁ በኋላ እጅቻሁን ሰው እየታጠበ እያለ የምታስገቡ ተማሪዎች ቢበዛ 30 ሰክንድ ነው የምትታገሱት ስለዚህ ጠብቁ መጠበቅ ማንንም አልገደለም 2. ጠዋት ማታ ቀን የትኛውም ሰዓት የማትለያዪ ፍቅረኛሞች አድቡ ትዳር አደለም እኮ የያዛችሁት አንዳንዴ እንኳን ከሌሎች ሰዎች ጋር ታዪ ይሄን ያህል አታዝጉን ደሞ እንዲዝህ አይነት Couples ሁሉም ግቢ እንዳሉ እርግጥኛ ነኝ 3. ይሄ ለወንዶች ነው አንዳንዴ መተራረባችን ገደብ ቢኖረው ጥሩ ነው ፉገራውን ፈርቶ እኮ ስንት ሰው አለ አዲስ ነገር መጀመር እየፈልገ ጓደኞቹን ፈርቶ ምንም ሳያደርግ የቀረ
Feb 08, 2025Ye cafe mgb migoraresuts😁
Feb 08, 2025