Hello guys, Ethiopia wst mental health betam ignore endemidereg yetaweke new but I am really struggling with ADHD. It is affecting my life keminegrachu belay. I tried searching a lot of things that might help me cope up with this but I can’t. I am at a point that I really need medication and I don’t know where to get treated in this country and even if I knew I probably don’t have the money for the treatments. If anyone knows ways that could help me to get better fast I would really appreciate it. Thanks.
Feb 07, 2025አይዞን ጓደኛዬ አሁን ላይ ብዙ ችግሮች ቢኖሩም በቻልነው መጠን ላይፍ ስታይል በማስተካከል ብዙ ለውጥ ማምጣት ይቻላል፡፡ ለምሳሌ በጊዜ መተኛት በጠዋት መነሳት፡ የአካል ብቃት እንቅስቃሴ በሳምንት 3 ቀን መስራት 30 ደቂቃ በጣም በቂ ነው በጊዜ ሂደት መጨመር ይቻላል: ቀዝቃዛ ሻወር መውሰድ፡ ከተገኘ የተመጣጠነ መመገብ: ስልክ እና ኢንተርኔት በመቀነስ ዲስትራክሽን መቀነስ ይቻላል፡፡ ከዛ ሌላው ዋናው ሀይማኖታዊ የሆኑ ነገሮችን መከወን በጣም ጠቃሚ ሆኖ አግኝቼዋለው፡፡ ዋናው መረሳት የሌለበት ነገር በአንድ ጀምበር ለውጥ አይመጣም በጊዜ ሂደት ነው ችግሩ የሚቀንሰው እና ለውጡ የሚታየው፡፡
Feb 08, 2025