#other
ሰላም ወንድም እህቶቼ ።ወደ ጻድቃኔ ማርያም ለመሄድ ፈልጌ ነበር ከአዲስ አበባ እንዴት ነው የምሳፈረው ሄዶ የሚያውቅ ካለ ተባበሩኝ።እና እዛ ለመቆት ምን ይዤ ልህድ
Feb 07, 20252 engagements
ሰላም ወንድም እህቶቼ ።ወደ ጻድቃኔ ማርያም ለመሄድ ፈልጌ ነበር ከአዲስ አበባ እንዴት ነው የምሳፈረው ሄዶ የሚያውቅ ካለ ተባበሩኝ።እና እዛ ለመቆት ምን ይዤ ልህድ
Feb 07, 2025ከአዲስ ወደ ደብረ ብርሃን ከደብረ ብርሃን ቀጥታ ፃድቃኔ
Feb 08, 2025Ke lamberet ale eza yemihed mekina meyaz yalebh demo mntaf keza mtlebsew neger mibela demo kolo beso ena dabo meyaz tchlaleh/sh
Feb 08, 2025