ባርዛፍ ታጠን እና ጥቅልል ብለህ ተኛ። በላብ ይወጣልካል🙂
Feb 07, 2025ባርዛፍ ታጠን እና ጥቅልል ብለህ ተኛ። በላብ ይወጣልካል🙂
Feb 07, 2025Lkekegn belew
Feb 07, 2025Broo .....i felt the same rn, erat albelahum ena i love my shiroooo, i miss her😭
Feb 07, 2025Hid ena negerat
Feb 07, 2025ውሀ ጠጣ ወንድሜ ኬክም ብላ🗿🗿
Feb 07, 2025Tkus tkus neger tetabet welk blo ywetalhal endegunfan
Feb 07, 2025Enkuan Des aleh
Feb 07, 2025ልቀቀኝ በለዉ
Mar 04, 2025በምን አወክ/አወቅሽ
Feb 08, 2025If you're a guy then be strong, confident and make rational decisions.
Feb 08, 2025Tell her
Feb 07, 2025ኦባን አስወጥቶ ከዛ ደግሞ ለራይስ 105 ለ ሀቨርት 65 ለካላፊወሪ ለሜሪኖ አወጡ ምን ያድርጉ መቼስ እንደ ቼልሲ ባለሀብት አደለ ሀቨርትዝን ከመስደብ አርቴታን ስደቡ እሱ ነው በ ሀቨርት ለመጫወት የመረጠው 65M ተሰጦት ሀቨርትዝ የቻለውን እያደረገ ነወ ወገን በ ክሮንኬ ግን ይፈረዳል ኤምሬ ይሄን ያህል ብንታገሰው ዋንጫ አያመጣም?ሰውየው እኮ Sevian ይዞ ዋንጫ ሲበላ የነበረ ሰው ነው አርቴታ ትልቁ Achievement እኮ Ucl መጫወታችን ነው እሱን villam እየተጫወቱ ነው እኔ በ አርቴታ ተስፋ እየቆረጥቁ ነው ቡድኑን ከሞት እንዳነሳው ባምንም ዋንጫ ግን የለም።ዘንድሮም ከሁለቱ ወጥናል Pl እና Ucl እንደማንበላ ግልፅ ነው ክሮንኬን ብቻ የምትሳደቡ ሰወች ደግሞ እረፉ በ65 ሀቨርትን አስፈርሞ የሚያጫውተው አርቴታ ነው ።ክረምትም በአጥቂዎቼ እተማመናለው ብሎ Merino እና calafiori ያስፈረመው ራሱ ነው።የሚያሳምን እና ሀሳቤን የሚያስቀይረኝ ሀሳብ ካመጣችሁ በትህትና እቀበላለሁ 🙏በሪአክት ከመቃወም ሀሳባችሁን አስረዱ😁
Feb 07, 2025