Urgent am girl I live in USA now 27 years old የምወደው ልጅ ያለው አአ ነው ብዙም ትውውቅ አልነበረንም እንዲው አይቼ ነበር የወደድኩት ባጋጣሚ 1ቀን በደንብ አገኘውት ተዋወቅን then years passed without seeing each other again now already I'm far away but one day ስልኩን ሳገኝ አወራሁት ባልጠበኩት ሁኔታ በጣም ተቀራረብን almost 1year ሳናወራ ያለፈ ቀን የለም ባልነግረውም አይቼ ከወደድኩት በላይ ስናወራ ይበልጥ ወድጄዋለሁ Now I need your's advice የወደድኩት ልጅ እንዳፈቀረኝ ነገረኝ አሁን serious relationship እንድንጀምር am glad that the question is from someone I love ግን እሩቅ ነው ያለነው እንዴት ልመነው ? Even if I accept the request, he will wait for me? ግራ ገባኝ ከዚ በፊት ያሳለፍኩት የፍቅር ሂወት ሰውን እንዳላምን አድርጎኛል I know ሁሉም አንድ አይደለም ግን አውቀዋለሁ ምትሉትን ሰው እንዳለማወቅ ሚያስደነግጥ ነገር የለም chitting ስህተት ሳይሆን ምርጫ ነው ይቅርታን አላደረኩም። ለዚኛው ሂወት ምን ትመክሩኛላቹ እሺ ልበለው ከዛ long distance r/ship ልጀምር ወይስ እየወደድኩት ችዬ ልራቀው Please helpme የሱን ትክክለኛ ሁኔታ እንዴት ልወቅ
Feb 07, 2025You are from USA and you write cheating as "Chitting"?
Feb 07, 2025