#education
ሰላም ሰዎችየ እንዴት ናችሁ እያልኩኝ ፐሊስ ጋይስ እኔ አሁን ቀጣይ ላይ ዮኒቨርስቲ መቀላቀል እፈልጋለሁኝ ፣ በትምርቴም ጉበዝ ከሚባሉት ውስጥ ነኝ በጉን ደግሞ የተለያዮ online እየሰራሁኝ ገንዘብ አገኝ ነበር ነገር ግን የምሰራበት ኮፒተር ተበላሸብኝ አዲስ የመግዛት አቅም ለግዜው የለን እና pls ሰዎች ተምህርቴን ለመማረር እና እራሴን ለማቋቋም እፈልጋለሁኝ እባካችሁን የራሴን እስክገዛ ደስ ብትተባበሩኝ ከልብ አመስግኛለሁ🙏
Feb 07, 20257 engagements