ሰላም ሰዎች እንዴት ናችሁ። በጣም የምወዳት ልጅ አለች እና ተደጋጋሚ የሚያወዛግቡ ነገሮችን ነው የምታሳየኝ አንድ ሰሞን አሪፍ እናወራለን ደስ የሚሉ ጊዜዎችን እናሳልፋለን እሱ ነገር ይቀጥላል በቃ ግንኙነታችን ያድጋል ብየ በምጠብቅበት ወቅት ደግሞ ደርሳ ትዘጋኛለች። መወዛገቡ ሲበዛብኝ ከአንድ ሁለት ሳምንት በፊት የሚሰማኝን ነገር ሁሉንም ነግሬ በግልጽ ጠየቅኋት እናም እሷ ደግሞ ለሌላ ሰው ስሜት እንዳላት ነገረችኝ። ከዛ በኋላ ከሷ ለመራቅ እየሞከረኹ ነበር ግን ስርቃት ደግሞ ደስ አይላትም መልሳ እራሷ ማውራት መደወል ትጀምራለች። አሁን ላይ ምን ማደረግ እንዳለብኝ ግራ ገብቶኛል ምን ትመክሩኛላችሁ
Feb 06, 2025እየሄድሽ በላት Man!! Backup ለፋይል ብቻ ነው!! አምርረህ ከአጠገቧ ጥፋ እንደዚህ አይነት ሳት ራሷ ጋር ሳትግባባ ነው ምታወዛግብህ እንደ file አንድ ቀን ያ ልጅ ሲከዳት ትጠቀምብሀለች እና ተዋት
Feb 06, 2025