ሰዎች ምን መሰላቹ.. ፍቅረኛ ነበረችኝ እሷ የ ጊቢ ተማሪ ናት እና ሰሞኑን ሚፈጠረው ነገር በጣም አጠራጣሪ ነገር ነው ምንም ላምናት አልቻልኩም፤ ላወራት ስሞክር ትቆጣለች ምንም ፍላጎት አይኖራትም እናቁም እንዳልላት ደሞ ማሳዝናት ምጎዳት ይመስለኛል እንዲ እየጠረጠርኳት መቀጠል ደሞ ለኔ በጣም እየጎዳኝም እየከበደኝም ነው፤አላምንበትም ግን ፈተና ልፈትናት አስቤ ነበር..? ምን ላርግ ግራ ገብቶኛል
Feb 06, 2025Dude selemen fetena nw metaweraw mn honsh belek ateyekatem ende mejemerya
Feb 06, 2025