#Urgent የህክምና ባለሞያዎች ካላችሁ ተባበሩኝ🙏 👉 የሆድ መነፋት እና discomfort ይሰማኛል። ለረጅም 4አመታት ቆይቶብኛል። የሚከሰተው Frequently ነው እና መማር ከብዶኛል። ያንቆራጥጠኛል። library ስገባ ለረጅም ጊዜ መቀመጥ አልችልም። ጋዝ ነገር ይወጣል በየደቂቃው ያስጨንቀኛል። Intestine ላይ እንደዚህ አይነት ችግር የሚከሰተው ምን ሲሆን ነው? በህክምና ይዳናል? ምንም ሌላ symptom የለኝም ግን የሆድ መጮህ፣ መነፋት እና ጋስ ይወጣል። Pls Doctor ካላችሁ አግዙኝ መማር አልቻልኩም🙏🙏
Feb 05, 2025እየበላህ አታውራ ፣ ምግብ አስተካክል ፣ ለዚህ ኬዝ ኪኒን አለ ፋርማሲ ሂድና ውሰድ የሆድ ውስጥ ትላትልም እንዲ ያረጋል እሱንም ታከም
Feb 05, 2025