ስሙኝማ ዛሬ ከሰማችሁት ሀሳብ ምርጡ ሊሆን ይችላል ምን መሰላችሁ ጓዶች ሰሞኑን የንንግር ብቃት በጣም እያስገረመኝ ንግግር ያለው ብቃትና ጠቀሜታ ከምናስበው በላይ ነው ብዙ ትኩረት አንሰጠውም ግን ትልቅ power አለው። እይዋቸው ከድሮ ጀምሮ እስከ አሁን ያሉትን ትላልቅ መሪዎች ሁላቸውም የጋራ አንድ ነገር አላቸው የንግግር ብቃት በቃላታቸው ብዙሀኑን የማሳመን፤ ወኔ የመስጠት፤ ያለነበረን ያልሆነን እንደሆነ ማስመሰል ጠላጥን የማሸበር ብቃት አላቸው ተውት እነሱን፤ ዩቱበሮች፤ ቲክቶከረች ኮንቴንት ክሬተሮች አብዛኛዎቹ የንግግር ብቃት አላቸው አሁን አሁን ጎልቶ ለመታየት ንግግር ላይ ጎበዝ መሆን በቂ ነው ምክንያቱም ሰው ከሰው እንደ ድሮ ንግግር አያረግም ሰው ፈሪ ሆኗል የራስ መተማመን የለውም ምናምን እኔ እንዳየሁት ንግግር ላይ ጎበዝ መሆን በአሁን ስአት ለብዙ Opportunity በር ከፋች ነው ታዲያ እኔን እና መሰል ንግግር ላይ ጎበዝ መሆን ለሚፈልግ ጎበዝ ስል እንደ professional , ሚዲያ ላይ ንግግር እንደሚያቀርብ፤ መድረክ ላይ ወቶ ንግግር እንደሚያረግ ሰው ማለቴ ነው የሚያስችል Community ለምን አንፈጥርም ማውራት እና ሀሳብን መግለፅ ላይ ብቻ ትኩረት ያደረገ community መፍጠር ካልተቻለ ደግሞ በስልክ ለተወሰነ ደቂቃ እንቀደ ምሁር ማውራት እና ማውራት በቃ 🤌እንዴት ትላላችሁ ?
Feb 05, 2025Awesome👌!!!For real!!
Feb 06, 2025