selam family ምን መሰላቹ እኔ ሪሚዲያል ተማሪ ነኝ ኮሌጅ ነው ምማረው እና ብዙ ግዜ class አልገባም እና class ውስጥ ደግሞ በተማርን ቁጥር attendance ይያዛል እና ብዙ ግዜ class ያልገባ ተማሪ ፈተና ላይ አያስቀምጡም ሚባል ነገር ሰማው እና እውነት ነው ወይ ሪሚዲያል ተማሪዎች ካላችሁ ወይም ተምራቹ ያለፋችሁ ምታውቁትን ነገር ንገሩኝ ስል በትህትና እጠይቃለሁ
Selam setoche&yehekemena balemoyawoch ብልቴ አካባቢ አልፎ አልፎ የማሳከክ ስሜት ይፈጥርብኛል በቅርቡ ነው የጀመረኝ እና የመቅላት የማበጥ ምንም ነገር የለበትም የማሳከክ ስሜት ብቻ ነው period ላይ ስሆን ይተወኝና ከ 15 ቀን ቡሀላ ደግሞ ድጋሜ ይመለስብኛል እኔ ደግሞ ሲያሳክከኝ ማደርገው በሙቅ ውሀ እና በሳሙና እታጠባለሁ ከዛ ማሳከኩ ይተወኝና በንጋታውም የማሳከክ ስሜት ይፈጥርብኛል ምን ትመክሩኛላችሁ?