#relationships
Hi guys የተዋወቅነዉ training ላይ ነው እኔ ስራ መጀመሬ ነበር and we are the same staff then 1 week በፍቅር አብረን ቆየን ከዛ ለስራ 6 ወር እሱ ሌላ ቦታ ሄደ ።መንገድ safe kehone መጥቼ አይሻለዉ ብሎኝ ነበር አሁን ግን text እንኳ አይመልስም።ስጠይቀዉ እራሴን ማዳመጥ አለብኝ ነዉ የሚለዉ። 2 ወር አለፈን።እየከፋኝ ነዉ። መረጋጋት ሁላ አልችልም።አስተሳሰቡን በጣም እወደዋለሁ አምነዋለሁ። ሚያረጋጋኝ ነገር ንገሩኝ እንደዚህ ተሰምቷችሁ ካወቀ
Feb 05, 202512 engagements