44440
#health
እባካችሁ ሐኪሞች ወይ ደርሶባችሁ ምታውቁ እርዱኝ ፊንxiጣዬ(ሰገራ መውጫ) ላይ በዉስጥ በኩል በጣም እየበላኝ ነው ይበላኛል ካካዬ ሲመጣ በጣም ይበላኛል ሽንትቤት ከሄድኩ ከተፀዳዳው ቡሃላ ደሞ መብላቱ ይብሳል ሌላ ግዜ ደሞ ዝም ብዬ ቁጭ ብዬም ይበላኛል እና ሰሞኑን እየተደጋገመብኝ ነው ምንም ባደርግ ነው ሚሻለኝ ሽንት ቤት በዉሃ ነው ምጠቀመው
Feb 04, 202510 engagements