Hello 18 boy here. Suddenly ለ masturbation የነበረኝ ሱስ ጠፋ። እኔንጃ በጣም ነው ደስ ያለኝ ግን ከዚ በፊት ወጥቼ መልሼ ገብቼ ነበር። ያኔ በጣም ታግዬ ነበር በለቅሶ ነው ያቆምኩት ፈጣሪዬን ለምኜ ከዛ ግን ለ አንድ አመት ከስድስት ወር አቁሜ መልሼ ተዘፈኩ። አሁን 2 አመት ከ ስምንት ኸር ሁኖኝ ነበር። በተደጋጋሚ ካለፈው ወር ጀምሮ ለማቆም እያሰብኩ ጣጣ የለውም እያልኩ ቀጥዬ ካለፈው ሳምንት ጠዋት ጀምሮ ግንሀሳቡ ሲመጣብኝ ሁላ ማማተብ ጀመርኩ። እና ጥያቄዬ እንደዚ በቀላሉ የወጣ አለ? እና ደሞ በተቻላቹ መጠን ፀልዩልኝ መልሼ እንዳልገባ😁 እዚ ነገር ውስጥ ያላቹ ኑ ተጋግዘን እንውጣ🙏 አትቆጩም
Feb 04, 2025Bro ይገላግልህ ከዚህ በሽታ። እንደምንም ውጣ ፥ የእኔ ህይወት ምስቅልቅል ብሎ የቀረው በዚህ ነው። አሁን ለራሴም ለሰውም የማልጠቅም ባዶ ሰው ሁኛለሁ። ውጣ ወንድሜ እንደምንም።
Feb 04, 2025