FierceFlamingo6421.5
#business
ሰላም ቤተሰብ! ለስራ ሱፍ ያስፈልገኛል እና አዲስ አበባ ውስጥ ሱፍ በቅናሽ የሚሰፋበት ቦታ ወይም የጨርቅ ሱሪ በርካሽ የማገኝበት ቦታ የምታውቁ ተባበሩኝ። የምትጠቁሙኝን ቦታዎች Price range የምታውቁ ከሆነ ደሞ ፃፍ አድርጓት። አመሰግናለሁ።
Feb 04, 20251 engagements

Feb 04, 2025