It's urjent... የ ጤና ባለ ሙያም አውቀቱም ያላቹህም በ ናታቹህ አትለፉኝ ጋይስ ትናንት በጣም ደብሮኝ ነበር እና የ መጠጥ ሱስ የለብኝም አንድ ሁለት ልበል ብዬ በጣም ሰከርኩ ከዛ ሌዲ ጋ አደርኩ ከዛ እያደርግን እያለ ኮንዶሙ ፈነዳ ወድያዉኑ አወጣሁት በ ሰዓቱ ሰክሬ ስለነበር ምንም አላወራሁዋትም ነበር ከዛ ጠዋት hiv አለብሽ ብዬ ስጠይቃት ኖርማል ነው አታስብ ብላኝ ሄደች እኔ ግን ሙሉ ቀን ስጨነቅ ዋልኩ በቃ ላብድ ነው ጤና ጣብያ ሂጄ ቅድመ መከላከያ ስጡኝ ስላቸዉ አስዋን አምጣት አሉኝ እስዋ ደግሞ ፍቃደኛ አትሆንም በዛ ላይ 24 ሰዓት ዛሬ ከምሽቱ 5 ሰአት ነው ሚሞላዉ እና መፍትሄዉ ምንድነዉ ላብድ ነው አርዱኝ
Feb 03, 2025Here just to say እግዚአብሔር ይርዳህ
Feb 03, 2025